Sunday, April 27, 2014

Biodiversity and Faith

___________________________________________________
Biodiversity @ FAO
Biodiversity for food and agriculture includes the components of biological diversity that are essential for feeding human populations and improving the quality of life. It includes the variety and variability of ecosystems, animals, plants and micro-organisms, at the genetic, species and ecosystem levels, which are necessary to sustain human life as well as the key functions of ecosystems.

The conservation and sustainable use of biodiversity for food and agriculture play a critical role in the fight against hunger, by ensuring environmental sustainability while increasing food production.
Such diversity is the result of thousands of years of farmers’ and breeders’ activities, land and forest utilization, and fisheries and aquaculture activities combined with millions of years of natural selection. Most of the human population lives in areas where food production and nature co-exist together.
The large and increasing number of under- and mal-nourished in the world, the prospect of rising inequality, difficulty of access to food by the most vulnerable populations, the decreased availability of natural resources and the uncertainty of climate change are among the main challenges facing FAO and its work on biodiversity for food and agriculture.
It is foreseen that developing countries will, in some areas, show a decrease in agricultural productivity between 20-40% due to the effects of climate change. This may lead to pressure on natural resources.
The conservation and sustainable use of biodiversity for food and agriculture play a critical role in the fight against hunger, by ensuring environmental sustainability while increasing food and agriculture production. It is imperative to do so in a sustainable way: harvesting resources without compromising the natural capital, including biodiversity and ecosystem services, and capitalizing on biological processes.
To cope with all these challenges and uncertainties a large reservoir of genetic and species diversity will need to be maintained and sustainably used. This diversity will further help maintain and rehabilitate productive ecosystems to supply future generations with abundant food and agriculture.
sources: http://www.fao.org/biodiversity/group/en/
__________________________________________________________________________________

ኢየሱስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ እኛን ስለማጽደቅም ተነሣ

“ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል”(1ጴጥ. 1፥3-5)

 ብዙዎች ጌታን አይሁድ ሰቅለው እንደገደሉትና እርሱ ግን በታላቅ ኀይልና ሥልጣን እንደተነሣ ብቻ ስለሚያስቡ ከዚህ ዐልፈው የመሞቱን ምስጢርና የመነሣቱን ዓላማ አያስተውሉም፡፡ ከዚህ የተነሣ አይሁድን ሰቃልያነ እግዚእ (ጌታን የሰቀሉ) በማለት ለጌታ ያላቸውን ፍቅርና ሐዘኔታ አይሁድን በመጥላት ለመግለጽ ይጣጣራሉ፡፡ ጌታ ግን ለሰቀሉት አይሁድ “አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው” ሲል ምሕረትን ከአባቱ ለምኖላቸዋል፡፡ ጌታን በመውደድ ስም እርሱ እንዲህ ያዘነላቸውን መጥላት ተገቢ አይደለም፡፡ ብዙዎች የማያስተውሉት የጌታ የመሞቱ ምስጢር ግን ከዚህ ይለያል፡፡ ቅዱስ ሉቃስ በጻፈው የሐዋርያት ሥራ ላይ “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤ እርሱንም በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው እውቀቱ ተሰጥቶ በዓመፀኞች እጅ ሰቅላችሁ ገደላችሁት። እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።” የሚል ቃል ተጽፏል (የሐዋ. 2፥22-24)፡፡ በዚህ የእግዚአብሔር ቃል ውስጥ የተገለጠው እውነት ጌታ ለአይሁድ ተላልፎ የተሰጠው በይሁዳ ጠቋሚነትና “ሻጭነት” ቢሆንም፥ ዋናው ግን በእግዚአብሔር ውሳኔና በቀደመው ዕውቀቱ ስለኀጢአታችን ተላልፎ መሰጠቱና ሞታችንን መሞቱ ነው፡፡ ስለዚህ ሞቱ የኀጢአታችን ዕዳ የተከፈለበትና እኛ ነጻ የወጣንበት ማስረጃ ነው፡፡ በዚሁ መሠረት የኀጢአታችን እዳ ተከፍሏልና ወደፊት የሞት ዕዳ የለብንም ማለት ነው፡፡
From ABA Selam Blog


Peace and Prosperity... ሰላም ወ ድሕንነት: The greater Tigray



Peace and Prosperity... ሰላም ወ ድሕንነት: The greater Tigray